መንግሥት ለቀይ ባህር ሲል ኤርትራን የመውረር ፍላጎት እንደሌለውም ተናግረዋል
"በአንድ እግራቸው በርሃ በአንድ እግራቸው ፓርላማ ያሉ አካላት አራት ኪሎ የመግባት አባዜያቸው የሚለቃቸው አይደለም" ብለዋል
ጠቅላይ ሚኒስትሩ "ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከፍተኛው ስንዴ አምራች ሀገር ሆናለች" ብለዋል
ኤፍ ኤም 94.3