"በአንድ እግራቸው በርሃ በአንድ እግራቸው ፓርላማ ያሉ አካላት አራት ኪሎ የመግባት አባዜያቸው የሚለቃቸው አይደለም" ብለዋል
የስልጣን ሽኩቻ እና ዲሞክራሲያዊ አለመሆን ፓርቲው በሚፈለገው ልክ ጠንካራ እንዳይሆን አድርጎታል ብለዋል
ኤፍ ኤም 94.3