ሕዳር 24/2017 (አሐዱ ሬዲዮ) የኦሮሚያ ክልል መንግሥት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራሮች የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ፤ የሠራዊቱ አባላት ወደ ተዘጋጀላቸው ካምፕ መግባት መጀመራቸው ተገልጿል፡፡
ሕዳር 24/2017 (አሐዱ ሬዲዮ) በጣልያን ዳግም ወረራ ወቅት የተገደሉት የራስ ደስታ ዳምጠው የኮከብ ቅርጽ ያለው የወርቅ ሜዳሊያ ለጨረታ መቅረቡን ተከትሎ፤ ቅርሱን ለማስመለስ እንደሚፈልጉ ቤተሰቦቻቸው ገልጸዋል።
ሕዳር 24/2017 (አሐዱ ሬዲዮ) በኦሮሚያ ክልል ዱከም ከተማ በሕገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ሁለት ሙሉ የነዳጅ ቦቴ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የኦሮሚያ ንግድ ቢሮ አስታውቋል።
ሕዳር 24/2017 (አሐዱ ሬዲዮ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙና የፕላስቲክ ምርቶችን በመጠቀም ምርት የሚያሽጉ፣ መሸጫ መለወጫ የሚደደርጉ ኢንዱስትሪዎች፤ ማስጠንቀቂያ እንደደረሳቸው የከተማ አስተዳደሩ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ለአሐዱ ተናግሯል።
👉2ኛ ተከሳሽ በዕድሜ ልክ እስራት እንዲቀጣ ተወስኗል
ሕዳር 24/2017 (አሐዱ ሬዲዮ) የሩስያ እና የአሳድ መንግሥት ተዋጊ ጄቶች በሰሜን ሶሪያ በአማፂያኑ ቁጥጥር ሥር በምትገኘው ኢድሊብ ከተማ በፈጸሙት ጥቃት 25 ሰዎች መሞታቸው ተገልጿል፡፡
ሕዳር 23/2017 (አሐዱ ሬዲዮ) ከ30 ዓመታት በላይ በአፍሪካ የሰላም አስከባሪ ልዑክ እየተጠበቀች የምትገኘው ሞቃዲሾ፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ልዩ ኮማንዶች በአንካራ ማስመረቋን አስታዉቃለች።
ሕዳር 23/2017 (አሐዱ ሬዲዮ) አሜሪካ በታይዋን ጉዳይ ላይ ጣልቃ ከመግባት መታቀብ አለባት ሲል የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስጠንቅቋል፡፡
ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት የሚመጣባትን የፀጥታ ስጋት ለመከላል በየትኛውም ሁኔታ ቢሆን እራሷን የመጠበቅ ህጋዊ መሰረት አላት ተባለ፡፡
የቡና ኤክስፖርት በ2016 ዓ.ም ከ200 ሚሊዮን ዶላር በላይ ማስገኘቱን የኢትፖጵያ ኢምፖርት ኤክስፖርት ባለስልጣን የሆኑት አቶ አሸናፊ መኮንን ገለፁ ዓ.ም ከ200 ሚሊዮን ዶላር በላይ ማስገኘቱን የኢትፖጵያ ኢምፖርት ኤክስፖርት ባለስልጣን
ኤፍ ኤም 94.3