መጋቢት 15/2017 (አሐዱ ሬዲዮ) ረዳት ፕሮፌሰር ነቢዩ ባዬ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሹመዋል።

በዚህ መሠረትም ረዳት ፕሮፌሰር ነቢዩ ባዬ ከመጋቢት 10/2017 ዓ.ም. ጀምሮ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነዋል።

ረዳት ፕሮፌሰር ነቢዩ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የሥራ አመራር ቦርድ አባል ሲሆኑ፤ የኢቢሲ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚም ሆነው አገልግለዋል።

#አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ