መጋቢት 11/2017 (አሐዱ ሬዲዮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡

በስብሰባው ላይ የምክር ቤቱ አባላት ጥያቄዎቻቸውን ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በማቅረብ ላይ ናቸው።

Post image

ጠቅላይ ሚኒስትሩም በፌዴራል መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የአፈፃፀም ሪፖርትን መነሻ በማድረግ፤ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ።

#አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ